Category Archives: Uncategorized
ከ430 በላይ ስደተኞች ሜድትራኒያን ባሕር ውስጥ
ከ430 በላይ ስደተኞች ሜድትራኒያን ባሕር ውስጥ ከመስመጥ ያተረፈው የርዳታ ድርጅት መርከከቦች ዛሬ በጣሊያኗ ሲሲሊ ደሴት ላይ እንዲያርፉ ተፈቀደላቸውት። የጣሊያን መንግሥት ፍቃድ የሰጠው በተለይ ሜዲትራኒ ከተሰኘው የጣሊያን የርዳታ ድርጅት የመጨረሻ የትብብር ጥያቄ ከቀረበለት በኋላ ነው። ስደተኞችን ከባሕር መስጠም ካተረፉት አንዱ የጣሊያኑ መንግሥታዊ ያልሆነው ሜዲትራኒ የተሰኘው ድርጅት መርከብ ማሪ ጆንዮ ለጣሊያን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር በ10 ሰዓታት ውስጥContinue reading “ከ430 በላይ ስደተኞች ሜድትራኒያን ባሕር ውስጥ”